ሰለDSLR ካሜራዎች ማወቅ የሚገቡ 3 ነጥቦች
በተለያዩ የዲጂታል ካሜራዎች የመስራት እድሉን አግኝቼ ነበር። RED Scarlet, Canon DSLRs እንዲሁም Nikon DSLRs። እውነቱን ለመናገር DSLRsን ከRED ምስል ጋር ማነፃፀር ከባድ ነው፤ ሲጀመርም የዋጋ ክልላቸው በጣም ሰፊ ነው። ከዚህ ጀምሮ እስከ.............................................ሩቅ ነው በጣም ይቅር! ነገርግን DSLR ካሜራዎች ፕሮፌሽናል ምስሎችን አይሰጡም ማለት አይደለም። እንደውም አነስ ባለ ዋጋ እጅግ በጣም ውብ የሆኑ እና በማነኛውም ስራ ላይ ልንጠቀምባቸው የምንችላቸውን ምስሎች ይሰጡናል። በዚህ ከተስማማን ሰለDSLR ማወቅ የሚገቡ ያልኳቸውን ካነበብኩት ላካፍላችሁ። DSLR [...]